2,298,056open jobs
145,848companies
270,309added this week
Browse all
Salary
≈ $6.5k – $16k per year (Estimated)
Location
In office (Addis Ababa)
Employment
Full-Time

First seen by Alion on Oct 13, 2026.

Overview
Company
Impact
Profile match
Dashen Bank is an Ethiopian commercial bank with a branch network and regional offices that serves retail and corporate customers. It hires customer service officers and drivers for its branches and cash transport. The bank is headquartered in Addis Ababa, Ethiopia.

ሥራው በአጠቃላይ

የመኪና ነጂ ደረጃ አንድ ዋና ተግባር ደብዳቤዎችን፣ መልዕክቶችንና ሌሎች ዕቃዎችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መሥሪያ ቤቶች መላክ ሲሆን፣ በተጨማሪም የድርጅቱን የአገልግሎት ተሽከርካሪዎች በደህንነትና በተገቢው ሁኔታ ማሽከርከር፣ የተሽከርካሪውን ዝግጁነት መጠበቅ እና አነስተኛ ጥገናዎችን ማከናወን ነው።

የትምህርት እና የሙያ ዝግጅት

  • በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል፣ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ ወይም በኦቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች።
  • ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይም ሕዝብ 1/ሕዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት።

የሥራ ልምድ

  • ሁለት (2) ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት።

ተግባር እና ኃላፊነቶች

  • የትራፊክ ሕጎችንና የመንገድ ላይ ሥነ ሥርዓቶችን በማክበር ተሽከርካሪውን ማሽከርከር።
  • በክልሉ ትራንስፖርት መገናኛ ቢሮ በተፈቀደው ሕጋዊ መንገድ የሚመደብለትን/የሚመደብላትን ተሽከርካሪ ብቻ ማሽከርከር።
  • በሚመለከተው ኃላፊ ወይም አለቃ ትእዛዝ መሠረት የድርጅቱን የአገልግሎት መኪናዎችና ሌሎች የባንኩን ተሽከርካሪዎች የማሽከርከር አገልግሎት መስጠት።
  • ደብዳቤዎችን፣ መልዕክቶችንና ሌሎች ዕቃዎችን በታዘዘው መሠረት ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማድረስ።
  • በየቀኑ የሚጓዘውን የኪሎ ሜትር ርቀት በትክክል መመዝገብ።
  • የዕለት ተዕለት ሥራውን/ሥራዋን ከመጀመሩ/ከመጀመሯ በፊት የተሽከርካሪውን ዝግጁነት መፈተሽ። ይህም የዘይት መጠን፣ የውሃ መጠን፣ የፍሬን ደህንነት፣ መብራቶችና ሌሎች አስፈላጊ ክፍሎችን ማረጋገጥን ይጨምራል።
  • ተሽከርካሪውን በንጽህና በመጠበቅ ሁልጊዜ ለሥራ ዝግጁ ማድረግ።
  • አነስተኛ ጥገናዎችን ማከናወን፤ ለምሳሌ ስፓርክ ፕላጎችን ማጽዳት፣ ካርቦሬተርን ማስተካከልና አንዳንድ የተበላሹ ክፍሎችን መጠገን።
  • አደጋዎች ወይም ያልተለመዱ አጋጣሚዎች ሲከሰቱ ለሚመለከታቸው ኃላፊዎችና ለቅርብ አለቃው/አለቃዋ በፍጥነት ማሳወቅ።
  • ተሽከርካሪው ጋራዥ ሲገባ የጥገና ሥራዎችን በመከታተል ጥገናው በሚፈለገው ደረጃና በአጥጋቢ ሁኔታ መከናወኑን ማረጋገጥ።
  • ለባንኩ ሥራዎች የተረከባቸውን/የተረከበቻቸውን ዕቃዎችና መሣሪያዎች በጥንቃቄ መያዝና በአግባቡ መጠቀም።
  • ከጊዜ ወደ ጊዜ በቅርብ አለቃው/አለቃዋ በሚሰጠው ትእዛዝ መሠረት ሌሎች ተዛማጅ ተግባራትን ማከናወን።
Free account
Stop reading job ads. Get the ones that fit.
One free account turns this page into a shortlist built around your stack, your level and your pay.
Match on every job. Stack, seniority, pay and location, scored against your profile.
2,298,056 open roles. Read straight off company career pages, refreshed every day.
Unlimited applications. Every one you send is tracked in one place, on-site or on a company board.
3 tailored CVs a month. Rewritten for the exact job you are applying to. Included free.
Create a free account Continue with Google
Free forever. No card. Under a minute.

Recommended for you based on this role

Field & Service
Similar stack
Same company
Addis Ababa
In office · Full-Time · Valladolid
Apply
In office · Full-Time · Gijón
Apply
In office · Full-Time · 2+ years exp · Avilés
Apply
In office · Full-Time · Avilés
Apply
In office · Full-Time · 5+ years exp · Reinosa
Apply
Van Driver 25 days ago
≈ $6k – $15k per year (Estimated) · In office · 4+ years exp · Jimma
Apply
≈ $6k – $15k per year (Estimated) · In office · Full-Time · 4+ years exp · Adama
Apply
Procurement Officer 4 days ago
In office · Full-Time · Addis Ababa
Apply
In office · Full-Time · Addis Ababa
Apply
In office · Full-Time · Meki
Apply
In office · Full-Time · Addis Ababa
Apply
In office · Full-Time · Addis Ababa
Apply
In office · Full-Time · Addis Ababa
Apply
Storekeeper 1 day ago
In office · Full-Time · Addis Ababa
C#
C#
.NET
Apply
Branch Manager I 1 day ago
In office · Addis Ababa
Apply
See all jobs
This is one of many
2,298,056 more open roles from verified company boards, updated every day.