First seen by Alion on Nov 9, 2026.
አካውንታንት (Accountant)
ሐምሊን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (Hamlin Trading PLC) በድርጅቱ የሂሳብ ክፍል ላይ ሠራተኛ ለመቅጠር ብቃትና የሥራ ልምድ ያላት አንድ አካውንታንት ይፈልጋል።
የሥራ መደብ፡ አካውንታንት (Accountant)
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የሥራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የትምህርት ደረጃ
በ Accounting and Finance ወይም በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ ያላት።
ቢያንስ የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት።
የሥራ ኃላፊነቶች
የድርጅቱን የገቢና ወጪ ሂሳቦች መመዝገብና ማደራጀት።
የደረሰኝና የክፍያ ሰነዶችን ማዘጋጀትና መቆጣጠር።
የወርሃዊና የዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት።
የባንክ ሂሳብ ማስታረቅ (Bank Reconciliation) ።
የተለያዩ የመንግሥት ክፍያዎችን ማስላትና ማዘጋጀት።
የድርጅቱን የፋይናንስ ሰነዶች በሥርዓት መያዝ።
ከባንኮችና ከግብር ባለሥልጣን ጽሕፈት ቤቶች ጋር የሚያስፈልጉ የሂሳብ ጉዳዮችን ማስተናገድ።
የሚፈለጉ ችሎታዎች
በPeachtree Accounting Software የመሥራት ችሎታ ያላት።
በ Microsoft Excel እና Word ጥሩ የሥራ ብቃት ያላት።
ታማኝ፣ ታታሪና ኃላፊነት የምትወስድ።
በቡድን የመሥራትና በጊዜ የሥራ ግዴታዎችን የማጠናቀቅ ችሎታ ያላት።
የማመልከቻ ሂደት
ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃቸውንና የቅርብ ጊዜ CV በማያያዝ በሚከተለው አድራሻ ማመልከት ይችላሉ።
የማመልከቻ ቦታ፡ የሐምሊን ትሬዲንግ ድርጅት ቢሮ አዲስ አበባ ካዲስኮ ሰፈር አዲስ ኢንዱስትሪ መንደር ውስጥ Cotex አጠገብ
የስልክ ቁጥር፡ 09 93 518747
ወይንም Soft Copy በ ቴሌግራም @robelhamlintradingplc መላክ ይችላሉ።
ማመልከቻ ቀናት፡ ማመልከቻ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር ተከታታይ የሥራ ቀናቶች

