First seen by Alion on Nov 1, 2026.
Years of Experience: ተመርቆ በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በሙያው 2 ዓመት ያገለገለEducation & Certifications
Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በመካኒካል፣ በኢንዱስትሪያል ወይም በኬሚካል ኢንጂነሪንግ በ BSC ዲግሪAdditional Information
- Salary: በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር
- Benefits: የተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት
- Work Location: ቡራዩ
- Contract Type: በቋሚነት
- Hiring Needs: 1
How to Apply: አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25469 ኮድ 1000 በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
In-Person Application Location: ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ድረስ ወይም ባምቢስ አካባቢ በሚገኘው ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት (Ground floor) ላይ የቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ የሽያጭ ቢሮ
Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናትContact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
Phone Number: 011-2-84 22 06
How to apply
Interested applicants should submit copies of their educational certificates, work experience documents, and a non‑refundable photograph copy either in person at the Burayu factory premises or by postal mail to code 25469, reference 1000. Contact the provided phone number for any inquiries.

